በመላው ዓለም በኃይል የሚፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን ጨምሯል

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም ዙሪያ፣ 110 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች፣ ከመኖሪያቸው በኃይል እንደተፈናቀሉ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል። በዚኽ መጠን ሰዎች ከመኖሪያቸው ሲፈናቀሉ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነም ተጠቁሟል። ለተፈናቃዮች ቁጥር መጨመር፣ በዩክሬን የሚካሔደው ጦርነት አስተዋፅኦ ማድረጉ ተጠቁሟል።

የቪኦኤዋ ሌሲያ ባካሌትስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።