አደጋ ከተደቀነበት የዩክሬይን የኒዩክሌር ጣቢያ አቅራቢያ የደረቁ የውሃ ምንጮች ገጽታ

Your browser doesn’t support HTML5

የካኾብካ ግድብ የውኃ ማጠራቀሚያ፥ በዩክሬይን የላይኛው ተፋሰስ የሚገኘውና እአአ ከ1950ዎቹ አንሥቶ ለአካባቢው፥ የውኃ፣ የምግብ እና የኃይል ምንጭ ኾኖ ቆይቷል፡፡

ዛሬ ግን፣ ባለፈው ወር የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ፣ ሩስያ በኃይል ከተቆጣጠረችው የዛፖሮዥያ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ትይዩ፣ በደረቁ ዓሣዎች የተሞላ አነስተኛ የውኃ ገንዳ መስሏል።

የአሜሪካ ድምፅዋ ሄዘር መርዶክ ከኒኮፖል እና ማላካቴሪኒቭካ ዩክሬን ከቪዲዮ ባለሞያው ይቬኒ ሺንካር ጋራ፣ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።