በዩክሬኑ ጦርነት በሺህ የሚቆጠሩ ሲቪሎች ተገድለዋል - ተመድ

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ዓመት በዚህ ወር ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረችበት ግዜ አንስቶ 8 ሺህ የሚሆኑ ሲቪሎች ሲገደሉ 13ሺህ 200 የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን በዩክሬን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች

ተቆጣጣሪ ተልዕኮ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል። ከእነዚህ ውስጥ በመቶ የሚቆጠሩ ሕጻናት እንደሚገኙበት ሪፖርቱ አመልክቷል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።