“የኢቦላ ወረርሽኝ ተወግዷል” - ዩጋንዳ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩጋንዳ ከኢቦላ ነጻ ሆናለች” ሲል የዓለም የጤና ድርጅት አወጀ፡፡ በዩጋንዳን የመጨረሻው የበሽታው ተጋላጭ ከተመዘገበ 42 ቀን ማለፉን ተከትሎ የዓለም የጤና ድርጅት “ከኢቦላ ነጻ ሀገር” ብሎ ትናንት ዕረቡ አውጆላታ፡፡

ዩጋንዳ ውስጥ ባለፈው መስከረም ወር የተቀሰቀሰው የሱዳኑ የኢቦላ ዝርያ 55 ሰዎችን ለህልፈት ዳርጓል፡፡

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/