የዩክሬን የጦር ጀግኖች ልጆች ኮሎራዶን ጎበኙ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩክሬን ጦርነት ወላጆቻቸው የተሰዉ 14 ልጆች በዴንቨር ኮሎራዶ ለሁለት ሣምንት ጉብኝት የማድረግ ዕድል አጋጥሟቸዋል። ወደ ኮሎራዶ የመጡት በአገረ ግዛቲቱ ያሉ በጎ ፈቃደኞች ገንዘብ በማዋጣታቸው ነው። ስቪትላና ፕሪስቲንስካ ያጠናቀረችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።