የቲክቶክ የምክር ቤት ምስክርነት ቀጠሮ

Your browser doesn’t support HTML5

የቲክቶክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሹ ዚ ቼው፣ መጋቢት 14 ቀን 2023፣ በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት የኀይል እና ንግድ ቋሚ ኮሚቴ ፊት ቀርበው እንዲመሰክሩ ቀጠሮ ተይዞላቸዋል።

የአሜሪካ ሕግ አውጪዎች፣ መተግበሪያው፣ ከቻይና ጋራ ስላለው ግንኙነት ጥያቄዎች አሏቸው። ከቲክቶክ የምስክርነት ሒደት ምን ይጠበቃል?