ዐቢይ ዛሬ ኻርቱም ነበሩ

Your browser doesn’t support HTML5

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በሱዳን የአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት አድርገዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፉ ጥቂት ዓመታት ኻርቱም ሲሄዱ የዛሬው የመጀመሪያቸው ነው።

ዐቢይ በዛሬ ጉብኝታቸው ከሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር መንግሥት ፕሬዚዳንት ሌተና ጀነራል አብደልፈታህ አልቡርሃንና ከተቀናቃኝ የፖለቲካ መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮችና በሱዳን ወቅታዊ የፖለቲካ ችግሮች ዙሪያ ተወያይተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡