በድንገት ተኩስ የተናወጠው የደቡብ ሱዳን ማላካል የተመድ ሰላም አስከባሪ ኃይል ጦር ሠፈር

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ማለዳ ላይ ነው፤ በደቡብ ሱዳኗ የአፐር ናይል ግዛት ዋና ከተማ ማላካል ከሚገኘው፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን የሰላም አስከባሪ ኃይል(UNMISS) ጦር ሠፈር አቅራቢያ፣ የነበረውን መረጋጋት ድንገት ያናወጠ እና የወፎቹን ዝማሬ በፍንዳታ የለወጠ ተኩስ ተሰማ።

አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ፣ “አሠቃቂ” ሲል የጠቀሰውን፣ ድንገተኛ ነውጥ እና ፍንዳታ አስመልክቶ፣ ከሥፍራው ያደረሰንን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።