በስድስት ዞኖች እና በአምስት ልዩ ወረዳዎች ሕዝበ ውሳኔ ሊካሄድ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በስድስት ዞኖች እና በአምስት ልዩ ወረዳዎች ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው ሕዝብ ውሳኔ በተያዘለት ዕለት እንደሚከናወን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አረጋገጡ።

በሂደቱ ወቅት ለተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች ተጠያቂ አካላትን ሕግ ፊት ለማቅረብም ጥረት እየተደረገ መሆኑን አመልክተዋል።

ለውሳኔ ሕዝቡ ከሁለት ሚልዮን በላይ ሕዝብ መመዝግቡም ተገልጿል።