የደቡብ ኦሞ ዞን ድርቅ ተጋላጮች በቂ የሰብዓዊ እርዳታ እንዳልቀረበላቸው ተናገሩ

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ ኦሞ ዞን ለድርቅ የተጋለጡ አርብቶ አደሮች በቂ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳላገኙ በደቡብ ክልል ምክር ቤት የሐመር እና የኛጋቶም ብሄረሰብ ተወካዮች ገለፁ።

በዞኑ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የክልሉና ፌዴራል መንግሥታት እንዲሁም አጋር ድርጅቶች አስቸኳይ ድጋፍ እንዲያደርጉ ተወካዮቹ ጥሪ አሰምተዋል።

የሐመርና ኛንጋቶም ወረዳን ጨምሮ በዞኑ ከ330 ሺህ በላይ ዜጎች አስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች መሆናቸው ተገልጿል።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።