በኬፕታውን የታክሲ ራ ማቆም አድማ ሁለት አውቶቢሶች ተቃጠሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ አፍሪካ ለታክሲ አሽከርካሪዎች ይሰጥ የነበረ ጥቅማጥቅም መቋረጡን የተቃወሙ የታክሲ ማኅበራት በኬፕታውን ከተማ ለሁለት ቀናት የሚቆይ የሥራ ማቆም አድማ በጀመሩበት ሰኞ ኅዳር 12፣ ሁለት አውቶቢሶች ተቃጥለዋል።

/ዘገባው የሮይተርስ ነው፤ ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/