ታሊባን የብዙ እንስቶችን የመማር ሕልም አጨናግፏል

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍጋኒስታን፣ ታሊባን ሴቶችን ከትምሕርት ቤት ማገዱ የንዙ እንስቶች ሕልም አጨናግፏል።
ዕገዳው የወደፊት ህልሟን እንዳይተገብሩ ካደረጋቸው የአፍጋን ተማሪዎች መካከል የጋዜጠኝነት ትምህርቷን በማጠናቀቅ ላይ የነበረችው ሱማይራ ሳኢድ አንዷ ነች።
የቪኦኤዋ ሻይስታ ሳዳት ላሚ፣ እገዳው በሱማይራም ሆነ በሌሎች ሴቶች ላይ ያስከተለውን ተፅዕኖ ዳሳለች።
፡ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።