ምዕመናን የገናን በዓል በታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ሲያከብሩ

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሄደው ጦርነት ምክንያት ከታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ለሁለት ዓመታት ርቀው የቆዩ በሺሆች የሚቆጠሩ ምዕመናን ቅዳሜ ታኅሣስ 29/2015 ዓ.ም የዋለውን የገናን በዓል በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ለመጀመሪያ ግዜ አክብረዋል።

አከባበሩን አስመልክቶ ሮይተርስ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።