በሱሉልታ መኖሪያ ቤቶች ያለአግባብ መፍረሳቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ

Your browser doesn’t support HTML5

ሸገር ከተማ በሚል እንደ አዲስ እየተዋቀረ በሚገኘው ፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮምያ ልዩ ዞን ስር በሚገኘው ሱሉልታ ከተማ፣ የአካኮ መና አብቹ ቀበሌ ነዋሪዎች "አስተዳደሩ ቤታችንን ያለአግባብ እያፈረሰብን ነው" ሲሉ አቤቱታ አሰምተዋል።

የሱሉልታ ከተማ ምክትል ከንቲባ በበኩላቸው "መሬቱ የመንግሥት ደን ቦታ የነበረና በሕገ-ወጥ መንገድ ቤት የተሠራበት ነው" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/