ትግራይ ውስጥ “አንትራክስ” የተባለው በሽታ መታየቱን ክልሉ አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ በተለምዶ “አባ ሰንጋ” አየተባለ የሚጠራውና ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፈው በሽታ በ15 የትግራይ ክልል ወረዳዎች መታየቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ።

ሌሎች በወረርሽኝ መልክ የሚተላለፉ በሽታዎችም ክልሉ ውስጥ እየታዩ መሆኑን ቢሮው ገልጿል።