በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ

Your browser doesn’t support HTML5

ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የሚካሄድ ድርድር ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ እንዲሆን ያቀረቡት ጥሪ በህወሓት በኩል ተቀባይነት አለማግኘቱን ሦስት በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ገለፁ።

የክልሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ ፓርቲዎቹን ወቅሷል።