በአፍሪካ ቀንድ በድርቅ ምክንያት እየጨመረ የመጣው የረሃብ አደጋ የደቀነውን ሰብዓዊ ዕልቂት ለመታደግ አስቸኳይ ህይወት አድን እና ሌሎች አስፈላጊ ዕርዳታዎች ያስፈልጋሉ ሲል የተበባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት አስታውቋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በተንቀሳቃሽ ምስል አስደግፎ የላከውን ይህን ጥሪ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።