አፍጋን-አሜሪካዊያን የአፍጋኒስታናዊያንን ጉዳይ በጥብቅ ይዘው ድምጽ እየሰጡ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ነዋሪነታቸውን በሰሜን ቨርጂኒያ ግዛት ያደረጉ አንዳንድ አፍጋን አሜሪካዊያን በዚህ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ ዩናይትድ ስቴትስ በአፍጋኒስታን ላይ እና ከአፍጋኒስታን በመጡ ስደተኞች ላይ የምታራምደው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ዋና መመዘኛቸው እንደሆነ እየተናገሩ ይገኛሉ። የማቲላህ አብዲን ዘገባ ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች።