ባሌ ውስጥ ኩፍኝ ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ ክልል ድርቅ በተጠቁት አካባቢዎች የኩፍኝ ወረርሽ መቀስቀሱ ተገለጠ። ምስራቅ ባሌ ባሌ ዞን በድርቅ በተጠቁ ወረዳዎች ውስጥ የኩፍን በሽታ መከሰቱን የዞኑ ኮምዉንኬሽንስ ፅህፈት አስታወቀ። በእስካሁኑ ከ400 በላይ ሕፃናት በወረርሽኙ መጎዳታቸውን ገልፀው የዞኑ የጤና ባለሞያዎች ከቁጥጥር ውጭ እንዳይሆን ጥረት መያዛቸውን አመልክተዋል።