በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ በእጅጉ የተጎዱት በተከታታይ ዓመታት ለድርቅ አደጋ የተጋለጡ የአርብቶ አደሩ አካባቢዎች መሆናቸው ተገለጠ። የአልሚ ምግብ ዕርዳታ የሚሹ ህፃናትና እናቶች ቁጥር እስከ 700 ሺህ ሊደርስ እንደሚችል ተገምቷል።
ከአዲስ አበባ የተጠናቀረውን የዚህን ዘገባ ዝርዝር ቀጥሎ ያድምጡ፤