ድርቅና ረሃብ በሺሆች የሚቆጠሩ ሰዎችን እንዲሰደዱ እያደረገ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በሶማሊያ የተከሰተውና ከዚህ በፊት ያልታየ ድርቅና ረሃብ በሺሆች የሚቆጠሩ ሰዎችን ወደ ኬንያ እንዲሰደዱ እያደረገ ነው።

ኬንያ ወደሚገኘው ዳዳብ መጠለያ ጣቢያ የሚጎርፈው ስደተኛ ብዛት ቀደሞውንም በተጨናነቀው መጠለያ ጣቢያ ያለውን አቅርቦት ይበልጥ እያመናመነው እንደሚገኘ እርዳታ ድርጅቶች እየተናገሩ ነው።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/