ጅማና ዕደ ጥበቧ

Your browser doesn’t support HTML5

በዕደ ጥበቧ የምትታወቀው ታሪካዊቷ ጅማ በዘርፉ በሀገር አቀፍ ደረጃም ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደረገች መሆኗ ተገልጿል።

ሰሞኑን ወደ ጅማ ጎራ ያለው ዘጋቢያችን ያሰናዳውን ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ።