የዩናይትድ ስቴትሷ ቀዳማይ እመቤት የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ዛሬ ከናሚቢያ ጀመሩ

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር ጂል ባይደን ቀዳማይ እመቤት ከሆኑ በኋላ አፍሪካን ሲጎበኙ የመጀመሪያቸው በሆነ ጉዞ ናሚቢያ ገብተዋል።

ደቡብ ምዕራብ አፍሪቃዊቱን አገር ከጎበኙ በኋላም ወደ ምሥራቅ አፍሪቃዊቱ ኬንያ ያቀናሉ።

በጉብኝታቸውምየሴቶችን አቅም በሚያጎለብቱ፣ የሕጻናት ጉዳዮች እና የአህጉሪቱን የተለያዩ ክፍሎች ክፉኛ በጎዳው የምግብ ዋስትና እጦት ዙሪያ ያተኩራሉ ተብሏል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።