በረሃብ የተመታችው አፍሪካ የገንዝብ ዕርዳታና እዳ ማስተካከያ ያስፈልጋታል ተባለ

Your browser doesn’t support HTML5

በኮቪድ 19 ወረርሽኝና በዩክሬን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ሳቢያ የምግብ ቀውስ የገጠማቸው የአፍሪካ አገሮች የገንዘብ ድጋፍና እንዳንዶቹም እዳ ማስተካከያ ያሰፈልጋቸዋል ሲሉ ‘ሮይተርስ ኔክስት’ በተሰኘው የውይይት መድረክ ላይ የተሳተፉ የገንዘብ ባለሙያዎች ትናንት አሳስበዋል።

የምግብ ዋስትና አለመኖር አብዛኛውን አፍሪካ ሥጋት ውስጥ የጣለ ሲሆን፣ ይህም በተራዘመ ጦርነትና በአከባቢ አየር ለውጥ ተጽእኖ ምክንያት እየተባባሰ መሆኑም ተጠቁሟል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/