በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተው ድርቅ ወደ ቸነፈር እያመራ መሆኑ ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በአፍሪካ ቀንድ በተከታታይ ለአራት ዓመታት የዘለቀው ድርቅ ባደቀቃት እና ዜጎቿ ራሳቸውን ለመመገብ የሚያስችላቸውን ሰብል የማምረት አቅማቸውን ባሟጠጠባት ሶማሊያ የተከሰተው ሁኔታ “ቸነፈር ወደ መሰለ የረሃብ አደጋ እያመራ ነው”ሲሉ የመንግሥታቱ ድርጅት ተቋማት አስጠነቀቁ።