ትጥቅና ውዝግቡ ባሜሪካ

Your browser doesn’t support HTML5

የጦር መሣሪያዎችን በአደባባይ ለመያዝ ፈቃድ እንዲኖር ያዝዝ የነበረውን የኒው ዮርክን የጦር መሣሪያ ደኅንነት ህግ የሻረው አወዛጋቢው የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ ከወጣ አንድ ወር በኋላ ውይይትና ክርክሩ አሁንም ቀጥሏል።

የቭጌኒ ማስሎቭ ያጠናቀረውን ዘገባ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል።