ድርቅ በአውሮፓ

Your browser doesn’t support HTML5

በ500 ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ ኾኖ ከታየው የአውሮፓ የበጋ ወቅት በኋላ፣ በዙሪያው ያሉ አገሮች እና የሰሜን አፍሪካ አካባቢዎች፤ ግብርናውን፣ የኀይል አቅርቦቱንና አካባቢውን እየጎዳ ከሚገኘው ከባዱ የክረምት ድርቅ ጋራ እየታገሉ ነው፡፡

ፈረንሳይን ጨምሮ አንዳንድ አገሮችም ሊመጣ ከሚያሰጋው ከባዱ የበጋ ወቅት አስቀድሞ፣ የውኃ አጠቃቀም በገደብ እንዲኾን እየጠየቁ ነው፡፡