በትግራይ የኢንተርኔት እገዳው በቀጠለበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ የተመድን የኢንተርኔት ጉባኤ ታስተናግዳለች

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ በመጭው ሣምንት ኅዳር 19 የሚካሄደውን የመንግሥታቱ ድርጅት ዓመታዊ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባዔ እንደምታስተናግድ ታውቋል።

ይሁን እንጂ ትግራይ ክልል ላይ ተጥሎ የቆየው የኢንተርኔት ዕገዳ እንደቀጠለ መሆኑንና 6 ሚሊዮን ሰዎችን ያለ ስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት ሁለት ዓመት ያህል መቆየቱን ፍሬድ ሃርተር ከአዲስ አበባ ዘግቧል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/