ከአዲሱ የነዳጅ ታሪፍ የህዝብ ማመላለሻ ቅናሽ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ መንግሥት አዲስ የነዳጅ ታሪፍ ይፋ አድርጓል።

ታሪፉ ከዚህ በፊት በየጊዜው ይደረጉ ከነበሩ ጭማሪዎች አንፃር ከፍተኛ ጭማሪ የታየበት ሲሆን ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ግን ከአዲሱ ታሪፍ ላይ የሚታሰብ የ15 ከመቶ ቅናሽ እንደሚደረግ ተገልጿል።

አዲሱን የዋጋ ተመን ተከትሎ በመላ ሃገሪቱ የነበሩ ረጃጅም የነዳጅ ሰልፎች መቀነሳቸውን አሽከርካሪዎች ገልፀዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/