የኤርትራ ስደተኞች ከአዲስ አበባ ውጪ መዛወራቸው እንዳሳሰበው አንድ ድርጅት አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑና በአዲስ አበባ አቅራቢያ ሰፍረው የነበሩ ኤርትራውያን በአማራና ትግራይ ክልልመሃከል ባለውና ባልተረጋጋው አካባቢ ሰፍረዋል የሚሉ ሪፖርቶች እንዳሳሰቡት ሪፍዩጂ ኢንተርናሽናል የተሰኝ የዕርዳታ ድርጅት አስታወቀ።