የወዳደቁ ፕላስቲክ ጠርሙሶች ለገበያ የሚያቀርቡ አዲስ አበቤዎች

  • ቆንጂት ታዬ

Your browser doesn’t support HTML5

አዲስ አበባ ውስጥ የወዳደቁ ፕላስቲክ ጠርሙሶች እናም ላስቲኮች ከየቦታው እየለቀሙ በትላልቅ ከረጢቶች ይዘው የሚዘዋወሩ ወንዶች እና ሴቶች ልጆችን ማየት የተለመደ ነው።

በዛ ያለውን ቦታ የሚይዘው ከየቦታው እየለቀሙ በከረጢት የሚሰበሰቡት የውሃ እና ሌላ ፈሳሽ መያዣ የፕላስቲክ ጠርሙስ ቢሆንም ማንኛውም ዓይነት ፕላስቲክ እንደክብደቱ እየተመዘነ ገንዘብ ያስገኝላቸዋል።