‘ሰሜን ተራሮች’ እየተነቃቃ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነትና በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ከፍተኛ የጎብኝዎች እጥረት አጋጥሞት እንደነበረ የሚነገረው የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ከሰላም ሥምምነቱ ወዲህ መነቃቃት እየታየበት መሆኑን በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ባለሞያዎችና የክልሉ መንግሥት ተናገረዋል።

የአስጎብኝዎች ማኅበር ሊቀመንበር አቶ ታደለ ሞላ፣ የሊማሊሞ ሎጅ ባለቤት አቶ ሽፈራው አሥራትና የሰሜን ጎንደር ዞን የኮምዩኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ይርዳው ሲሳይ ስለ አካባቢውና አሁን ስላለው ገፅታ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ተጨዋውተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ይከታተሉ።