የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው የሰብዓዊ መብት ሪፖርት

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው አስከፊ ጦርነት ሁሉም ወገኖች የጦር ወንጀሎች መፈፀማቸውን ማረጋገጡን አስታወቀ።