በቀውስ ውስጥ ያለው የግብጽ ምጣኔ ሃብት ጥንካሬ ማሳየቱ ተዘገበ

Your browser doesn’t support HTML5

በአንድ በኩል በርካታ ፈተናዎች የገጠሙት የግብፅ ምጣኔ ሐብት አንዳንድ ዘርፎቹ አሁንም ጥሩ አፈጻጸም ማሳየታቸው እየተዘገበ ነው። ይሁን እንጂ ሸማቾች ግን ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት የመግዛት አቅማቸውን እየሸረሸረ በመምጣቱ ለከፋ ችግር መዳረጋቸው አልቀረም። በዚህ ዙሪያ ኤድዋርድ ዬራኒያን ከካይሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።