የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ዜና እረፍትና የስልጣን ሽግግር አፈጻጸም

ኢትዮጵያን ላለፉት 21 ዓመታት የመሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ትላንት እኩለ ለሊት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የአገሪቱ መንግስት አስታወቀ።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀብር ሥነ ሥርዓት የሚፈጸምበት ቀን ወደፊት ይፋ እንደሚደረግ የመንግስቱ መግለጫ አስረድቷል።

በተጨማሪም የመንግስት ስልጣን ሽግግርን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ የጠናቀሩትን ዘገባ ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ።