በካሜሮን 25 ሰዎች በታጣቂዎች ታገቱ

Your browser doesn’t support HTML5

የደኅንነት ኃይሎች፣ ካሜሩንና ናይጄሪያን ከሚያዋስነው ድንበር አቅራቢያ፣ ታጣቂዎች አግተው የወሰዷቸውን 25 የመንደሯን ነዋሪዎች ለማስለቀቅ ፍለጋ ይዘዋል። በኹለቱ አገሮች የድንበር አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱትን የታጠቁ ወንጀለኞች፣ መንግሥት እንዲቆጣጠር ነዋሪዎች ጠይቀዋል።