ዲላ መንገድ ላይ ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ከደቡብ ክልል ቡርጂ እና አማሮ ልዩ ወረዳዎች ወደ ዲላ ከተማ በመጓዝ ላይ በነበሩ አምስት ሰዎች ላይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ሁለት ሰው ሲገደል አራት ሰው መቁሰሉን ነዋሪዎች እና የአካባቢው ባለሥልጣናት ገለፁ።

በገላና ወረዳና በአማሮ ወረዳ አዋሳኝ አከባቢም የአማሮ ልዩ ወረዳ ነዋሪ እና የ11ኛ ክፍል መገደሉን ገልፀዋል።