የቦረና ድርቅ በመቶ ሺሆች አፈናቅሏል

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የተከሰተው ድርቅ ከሦስት መቶ ሺሕ በላይ ሰዎች ማፈናቀሉን የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት ገለፀ። የተፈናቃዮቹ ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችልም ዞኑ አስታውቋል።

በቦረና የሚገኘው ዘጋቢያችን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።