በአቶ ዘመነ ካሴ ላይ ክስ ተመሰረተ

Your browser doesn’t support HTML5

አቃቤ ህግ በአቶ ዘመነ ካሴ ላይ "በግድያ ወንጀል" ክስ መመስረቱን ጠበቃቸው በሙሉ ታደሰ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

አቃቤ ሕግ በባህር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍ/ቤት የመሰረተውን ክስ በተመለከተ የአቶ ዘመነ ካሴን ጠበቃ አነጋግረናል፡፡