የአፍሪካን ነፃ ገበያ ስምምነት ለመተግበር በትጋት መሥራት ይጠይቃል

Your browser doesn’t support HTML5

ትናንት በተጠናቀቀው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ ዋና አጀንዳ የነበረው የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ሐሳብ ትግበራ ላይ በትጋት መሥራት እንደሚያስፈልግ አዲሱ የኅብረቱ ሊቀመንበር አዛሊ አሱማኒ ተናግረዋል።

ላለፉት ሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው 36ኛዉ የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች ጉባዔ ዋና አጀንዳ ከነበረውየአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና አጀንዳ በተጨማሪ ሽብርተኝነት፣ የመንግሥት ግልበጣዎችና የመሰረተ ልማት ጉዳዮችም ውይይት የተደረገባቸው ርዕሰ ጉዳዮች ነበሩ።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።