በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሃት መካከል የተደረገው የሰላም ስምምነት ዘላቂ ወደሆነ ብሄራዊ እርቅ እንዲያመራ በሁለቱም ወገኖች መካከል መተማመን እንደሚያስፈልግ የዓለም አቀፉ ቀውስ ተንታኝ ቡድን የአፍሪካ መርሀ-ግብር ኃላፊ ሙሪዚ ሙቲጋ አመለከቱ።
በጦርነቱ ውስጥ ትልቅ ሚና እንዳላት የሚገለፀው ኤርትራም ትኩረት ሊሰጣት እንደሚገባ አመልክተዋል። የሰላም ስምምነቱ ባስቀመጣቸው ነጥቦች ተፈፃሚነት እና በቀጣይ መወሰድ ስላለባቸው ርምጃዎች ዙሪያ አናግረናቸዋል።
/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/