መናፈሻ በስሙ የተሰየመለት አሊ ቢራ

Your browser doesn’t support HTML5

የድሬዳዋ አስተዳደር አስቀድሞ “ሚሊኒየም ፓርክ” ይባል የነበረውን መናፈሻ በአርቲስት አሊ ቢራ ስም ሰይሟል። አስተዳደሩ በከተማው የመጀመሪያውን ድልድይም፤ ባስገነቡት ከንቲባ አልፍሬድ ሻፊ ስም ሰይሟል።