ሞያቸው ያስተሳሰራቸው ሩሲያዊ እና ዩክሬናዊያን የሙዚቃ ሰዎች

Your browser doesn’t support HTML5

የዩክሬናዊቱ ሙዚቀኛ ቫሌሪያ ሾሎሄቫን እና የሩስያዊው ሙዚቀኛ ኒኪታሞ ሮዞቭን ጓደኝነት በሀገሮቻቸው መካከል የሚካሄደው ጦርነት አልገታውም። /በቪኦኤ ዘጋቢ ኢያኮፖ ሉዚየተጠናቀረ ዘገባ ነው። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/