የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማቶችና ቤተሰቦቻቸው ሞስኮ ከሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ተነስተዋል

Your browser doesn’t support HTML5

በርካታ የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማቶችና ቤተሰቦቻቸው ዛሬ ሞስኮ ከሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ተነስተዋል። ሩስያ ጥንድ ሥለላ ያካሄዱ የነበሩ ሩስያዊ ሠላይን መርዛለች በሚል ክስ በአሜሪካና በሩስያ መካከል በተደርገው የዲፕሎማቶች መበረር እርምጃ ምክንያት ነው አሜሪካውያኑ ዲፕሎማቶቹ ከሩስያ የተነሱት።