በአማራ ክልል ከሰኔ 15 ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው የታሰሩ ተፈቱ

Your browser doesn’t support HTML5

ከሰኔ 15 ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለው የነበሩት የአማራ ክልል ፖሊስ ረዳት ኮሚሽነር ሰዒድ አህመድ በ10ሽ ብር ዋስ ዛሬ ተለቀቁ።