የቪኦኤ ዳይሬክተር መልዕክት
Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካ ድምፅ ባልደረቦች በአመዛኙ ሥራቸውን እያከናወኑ ያሉት ከየቤታቸው መሆኑን ዳይሬክተሯ አማንዳ ቤኔት ዛሬ ከመኖሪያ ቤታቸው ባስተላለፉት መልዕክት አስታውቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5