በኦሮሞ እና በአማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተወያዩ ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሞ እና በአማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራር አባላት በክልሎቹ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በሚስተዋሉ ግጭቶችና ችግሮች ላይ አዲስ አበባ ውስጥ እየተወያዩ ናቸው። በሁሉም ወገን ያሉ ፖለቲከኞችና ምሁራን ህዝቦችን ከማራራቅ ይልቅ የጋራ እሴቶችን በማስፋት ለህዝቦች አብሮ መኖር እንዲጥሩ ጥሪ ቀርቧል።