ሞጣ በሃይማኖት ተቋማት የደረሰውን ቃጠሎ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፎች ተደረጉ
Your browser doesn’t support HTML5
የድሬዳዋ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ በሃይማኖት ተቋማት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ። የሀረሪ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔም ተመሳሳይ መግለጫ ያወጣ ሲሆን የተከሰተውን የመስጊድ ማቃጠል ተግባር በመቃወም በተለያዩ አከባቢዎች ሰልፍ ተደርጓል።