የአማራ ሕዝብን ማዕከል አድርገው ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ሕዝብን ማዕከል አድርገው ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የተደረገው ስምምነት ግንባር: ቅንጅት ወይም ውኅደት ከመፍጠር ጋር የተያያዘ ሳይሆን በሚያግባቡ ጉዳዮች ዙሪያ አብሮ ለመስራት የተደረገ የመግባቢያ ሰነድ መሆኑን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ አስታወቀ።