ክትትሉ ‘ከሁለት ዓመት በላይ’ ዘልቋል - ኮሚሽነር አሊ ሱሌይማን

  • እስክንድር ፍሬው

አቶ አሊ ሱሌይማን - የፌዴራሉ የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር




Your browser doesn’t support HTML5

ክትትሉ ‘ከሁለት ዓመት በላይ’ ዘልቋል - ኮሚሽነር አሊ ሱሌይማን


ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ታዋቂ ነጋዴዎች ሰሞኑን በቁጥጥር ሥር የዋሉት “ከረጅም ጊዜ ጥናት በኋላ ነው” ሲሉ የፌዴራሉ የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አሊ ሱሌይማን አስታወቁ።

ለእርምጃው ፖለቲካዊ ትርጉም የሚሰጡ አካላትም 'ተሣስተዋል' ሲሉ ተናግረዋል።

የተያያዘው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል